ራስህን በጣም ዝቅ አድርግ፤ ምክንያቱም የክፉ ሰው ቅጣቱ እሳትና ትል ነው።
ጥፋት እንደማትዘገይ ዐስብ፥ ሰውነትህን ፈጽመህ አዋርዳት፥ የኀጢአተኞች ፍዳቸው ትልና እሳት ነውና።