ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ጥፋት እንደማትዘገይ ዐስብ፥ ሰውነትህን ፈጽመህ አዋርዳት፥ የኀጢአተኞች ፍዳቸው ትልና እሳት ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ራስህን በጣም ዝቅ አድርግ፤ ምክንያቱም የክፉ ሰው ቅጣቱ እሳትና ትል ነው። ምዕራፉን ተመልከት |