|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከኃጢአተኞች ጐራ አትደባለቅ፤ የእግዚአብሔር ቁጣ የማይዘገይ መሆኑን አስታውስ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ብዙ ናቸው ብለህ ከኀጢአተኞች ጋር አንድ አትሁን።ምዕራፉን ተመልከት |