|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለገንዘብ ስትል ወዳጅህን፥ ለኦፊር ወርቅ ብለህ እውነተኛ ወንድምህን አትለውጥ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእየነጋው ወዳጅ አትለውጥ፤ ስለ ቀይ ወርቅ ወዳጅህን አትጣ።ምዕራፉን ተመልከት |