ነፍሴ እርሷን ለማግኘት ቃተተች፥ ሕጉንም በመፈጸም ረገድ ቸል ያልኩበት ነገር የለም፤ እጆቼን ወደ ሰማይ ዘረጋሁ፤ ስለ እርሷ የማውቀው ጥቂት በመሆኑ አምርሬ አለቀስሁ።
ሰውነቴም በእርሷ ተበረታታች፤ በሥራዬም ተራቀቅሁ፤ እጆችንም ወደ ላይ አነሣሁ፤ ለድንቁርናዬም አለቀስሁላት።