ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሰውነቴም በእርሷ ተበረታታች፤ በሥራዬም ተራቀቅሁ፤ እጆችንም ወደ ላይ አነሣሁ፤ ለድንቁርናዬም አለቀስሁላት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ነፍሴ እርሷን ለማግኘት ቃተተች፥ ሕጉንም በመፈጸም ረገድ ቸል ያልኩበት ነገር የለም፤ እጆቼን ወደ ሰማይ ዘረጋሁ፤ ስለ እርሷ የማውቀው ጥቂት በመሆኑ አምርሬ አለቀስሁ። ምዕራፉን ተመልከት |