ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሷን በሥራ ለማዋል ወሰንሁ። ለደግ ነገር ተጋሁ፤ ከቶውንም አላፈርም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አደርጋትም ዘንድ ዐሰብሁ፤ ለበጎ ነገርም ቀናሁ፤ አላፍርምም። ምዕራፉን ተመልከት |