ዕድሜ ለጥበብ ተሻሻልሁ፤ ጥበብን ለሰጠኝ ክብር ለእርሱ ይሁን!
በእርሷም ከፍ ከፍ አልሁ፤ ጥበብን የሰጠኝን እግዚአብሔርንም አመሰግነዋለሁ።