ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጆሮዬን ጥቂት ዘንበል በማድረግ እርሷን ተቀበልኋት፥ ብዙ ትምህርትም ቀሰምሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በጆሮዬም ፈጽሜ አደመጥኋት፤ መረጥኋትም፤ እኔም ብዙ ጥበብን አገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከት |