ጆሮዬን ጥቂት ዘንበል በማድረግ እርሷን ተቀበልኋት፥ ብዙ ትምህርትም ቀሰምሁ፤
በጆሮዬም ፈጽሜ አደመጥኋት፤ መረጥኋትም፤ እኔም ብዙ ጥበብን አገኘሁ።