ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዕድሜ ለጥበብ ተሻሻልሁ፤ ጥበብን ለሰጠኝ ክብር ለእርሱ ይሁን! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በእርሷም ከፍ ከፍ አልሁ፤ ጥበብን የሰጠኝን እግዚአብሔርንም አመሰግነዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |