ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 51:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከአበበች ጊዜ ጀምሮ፥ ዘለላዋ እስከጐመራ ድረስ፥ የመንፈሴ ደስታ እርሷ ነበረች፤ እግሬ ቀጥተኛ መንገድ ይዞ ተጉዟል፤ ከወጣትነት ዘመኔ ጀምሮ እርሱን እከተል ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፍሬዋም እንደ ተክል ፍሬ በዛ፤ ልቡናዬም በእርስዋ ደስ አለው፤ እግሬም በእውነት ቆመች፤ ከሕፃንነቴም ጀምሬ ፍለጋዋን ተከተልሁ። ምዕራፉን ተመልከት |