በጥናው ላይ እንዳለው እሳትና ዕጣን፥ በከበረ ደንጊያ እንደተለበጠ ግዙፍ የወርቅ ሳህን፥
በጥና እሳት ላይ እንዳለ ነጭ ዕጣንም ነበር። ተመትቶ እንደ ተሠራ የወርቅ ዕቃም ነበር። በጌጥ ላይ እንዳለ የከበረ ዕንቍም ነበር፤