ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንደ ፀደይ ወራት ጽጌረዳ፥ በውሃ ዳር እንደበቀለች ነጭ አበባ፥ በበጋ እንደሚታየው የዕጣን ዛፍ ቅርንጫፍ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንደ መጸው ወራት ጽጌረዳም ነበር፤ በውኃ መፍሰሻ አጠገብ እንደሚያፈራ አበባም ነበር፤ በመከርም ወራት እንደ ሊባኖስ ዛፍ ቅርንጫፍ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |