የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 50:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የአሮን ልጆች ሁሉ፥ በክብር አጊጠው፥ ለጌታ የሚቀርበውን መሥዋዕት፥ በእጆቻቸው እንደ ያዙ በመላው እስራኤል ጉባኤ ፊት ይቀርባሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ሁም የአ​ሮን ልጆች ሁሉ የክ​ብር ልብ​ሳ​ቸ​ውን ለብ​ሰው፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መባእ በእ​ጃ​ቸው ይዘው፥ በእ​ስ​ራ​ኤል ማኅ​በር ሁሉ ፊት ይቆሙ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 50:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች