ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱም በበኩሉ በመሠዊያው ሥርዓተ አምልኮን ይፈጽማል፤ ለኃያሉና ለታላቁ አምላክ መሥዋዕቶቹን በክብር ያቀርባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በመሠዊያውም ሥራቸውን ይፈጽሙ ነበር፤ ሁሉን የሚችል የልዑልንም መሥዋዕት ያዘጋጁ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |