የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 43:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቀዝቃዛ ነፋስ ከሰሜን ይነፍሳል፤ ውሃም በረዶ ይዝላል። የረጋውንም ውሃ እንደ ጋሻ ይሸፈነዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የቀ​ዘ​ቀ​ዘው የም​ሥ​ራቅ ነፋ​ስም ይነ​ፍ​ሳል፤ ውር​ጩም በውኃ ላይ ይረ​ጋል፤ በው​ኃው መከ​ማቻ ላይም ይቆ​ማል፤ እንደ ብረት ልብ​ስም በውኃ ላይ ይኖ​ራል፤ ይሸ​ፍ​ና​ታ​ልም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 43:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች