ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ነፋሱ ተራሮችን ይውጣል፤ በረሃውንም ያነዳል፤ ተክሎችንም እንደ እሳት ይፈጃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ተራራውን ይበላል፤ ምድረ በዳውንም ያቃጥላል፤ ሣሩንም እንደ እሳት ያቃጥለዋል። ምዕራፉን ተመልከት |