ስትሰጥም ሆነ ስትቀበል ትሕትና ባለማሳየትህ፥ ሰላምታ ላቀረቡልህ ሰላምታ በመንፈግህ፥
በመከራው ጊዜ ባልንጀራህን ቸል ማለት ኀፍረት ነው፤ በሌላ ሰው ገንዘብም መሳሳት ኀፍረት ነው። የጎልማሳ ሚስት ማነጋገርም ኀፍረት ነው።