ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጋለሞታዋን ትኩር ብለህ በማየትህ፥ ወገንህን በመግፋትህ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ገረዱንም አታባብላት፤ ወደ መኝታዋም አትቅረብ፤ ወዳጅህን መሳደብ ኀፍረት ነው፤ ከሰጠኸውም በኋላ አትሳደብ፤ የሰማኸውን ነገር ማውጣት፥ መናገርም ኀፍረት ነው። ምሥጢርንም መግለጥ ኀፍረት ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |