ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመከራው ጊዜ ባልንጀራህን ቸል ማለት ኀፍረት ነው፤ በሌላ ሰው ገንዘብም መሳሳት ኀፍረት ነው። የጎልማሳ ሚስት ማነጋገርም ኀፍረት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ስትሰጥም ሆነ ስትቀበል ትሕትና ባለማሳየትህ፥ ሰላምታ ላቀረቡልህ ሰላምታ በመንፈግህ፥ ምዕራፉን ተመልከት |