ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ገረዱንም አታባብላት፤ ወደ መኝታዋም አትቅረብ፤ ወዳጅህን መሳደብ ኀፍረት ነው፤ ከሰጠኸውም በኋላ አትሳደብ፤ የሰማኸውን ነገር ማውጣት፥ መናገርም ኀፍረት ነው። ምሥጢርንም መግለጥ ኀፍረት ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጋለሞታዋን ትኩር ብለህ በማየትህ፥ ወገንህን በመግፋትህ፥ ምዕራፉን ተመልከት |