ያለ አግባብ የተገኘ ሃብት እንደ ወራጅ ውሃ፥ የዝናቡን መምጣት እንደሚያበስርም ነጐድጓድ ብልጭ ብሎ ይጠፋል።
የዐመፃ ገንዘብ እንደ ፈሳሽ ውኃ ይደርቃል፤ በዘነበም ጊዜ እንደ ታላቅ መብረቅ ጩሆ ይጠፋል።