ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የዐመፃ ገንዘብ እንደ ፈሳሽ ውኃ ይደርቃል፤ በዘነበም ጊዜ እንደ ታላቅ መብረቅ ጩሆ ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ያለ አግባብ የተገኘ ሃብት እንደ ወራጅ ውሃ፥ የዝናቡን መምጣት እንደሚያበስርም ነጐድጓድ ብልጭ ብሎ ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |