ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጉቦና ፍትሕ ማጓደል ሁሉ ይወገዳሉ፤ መልካም እምነት ግን ለዘለዓለም ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 መማለጃና ዐመፃ ሁሉ ይደመሰሳሉ፤ ሃይማኖት ግን ለዘለዓለሙ ትጸናለች። ምዕራፉን ተመልከት |