ልጄ ሆይ! በታመምህ ጊዜ ዐመፀኛ አትሁን፤ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ፤ እርሱም ያድንሃል።
ልጄ ሆይ፥ በሽታህን ቸል አትበል፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸልይ፤ እርሱም ይፈውስሃል።