ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልጄ ሆይ፥ በሽታህን ቸል አትበል፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸልይ፤ እርሱም ይፈውስሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ልጄ ሆይ! በታመምህ ጊዜ ዐመፀኛ አትሁን፤ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ፤ እርሱም ያድንሃል። ምዕራፉን ተመልከት |