ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኀጢአትን ተዋት፤ እጅህን አቅና፤ ልቡናህንም ከኀጢአት ሁሉ አንጻ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከበደል ራቅ፤ እጆችንም አታሳድፍ፤ ልብህንም ከኃጢአት ሁሉ አንጻ። ምዕራፉን ተመልከት |