ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለእግዚአብሔር ሥራ ፍጻሜ የለውም፤ ለእርሱ ምስጋና ይግባውና ጤንነት በዓለም ሰፍኗል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ያድኑ ዘንድ ከእነርሱ መድኀኒትን ያደርጋሉ፤ እርሱም ለሀገር ሰላምን ያመጣል። ምዕራፉን ተመልከት |