ሥራውን በትጋት የሚሠራውም ሸክላ ሰሪ እንዲሁ ነው፤ መንኮራኮሩን በእግሩ ያሸከረክራል፥ ያለማቋረጥ ሥራውን ይከታተላል፥ እያንዳንዷ የጣት እንቅስቃሴ የተጠናች ነች።
በሥራው የሚቀመጥ ሸክላ ሠሪም እንደ እርሱ ነው፥ በእግሩም መንኰራኵርን ያዞራል፤ ሥራውንም እንዴት እንደሚፈጽም ሁልጊዜ ያስባል። የሠራውንም ሁሉ ይቈጥራል።