ከንጉሥ እንደሚቀበሉት ስጦታ ፈውስ የሚገኘውም ከታላቁ ልዑል እግዚአብሔር ነው።
ማዳን ከእግዚአብሔር የሚገኝ ሲሆን፥ ክብርን ግን ከንጉሥ ይቀበላል።