ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አገልግሎቱን በማየት የእግዚአብሔርም ፍጡር በመሆኑ፥ ሐኪሙን በሚገባ አክብረው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ባለ መድኀኒትን አክብረው፥ እንደ እጁ እንዲሁ ክብሩ ነውና። እርሱንም እግዚአብሔር ፈጥሮታልና። ምዕራፉን ተመልከት |