የትዕቢተኛው ሕመም ፈውስ አይገኝለትም፤ ምክንያቱም የክፋት ተክል በሱ ውስጥ ሥር ሰዷል።
የምትነድድ እሳትን ውኃ ያጠፋታል። ምጽዋትም ኀጢአትን ታስተሰርያለች።