ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሐሳበ ግትር መከራ ይበዛበታል፤ ኃጢአተኛ በኃጢአት ላይ ኃጢአት ይከምራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የብልህ ሰው ልቡና ምሳሌን ይተረጕማል፤ የዐዋቂ ሰው ጆሮም ጥበብ መስማትን ትወዳለች። ምዕራፉን ተመልከት |