አባቱን የሚክድ አምላክን እንዳዋረደ ይቆጠራል። እናቱን የሚያሳዝን በጌታ የተረገመ ነው።
አባቱን የሚጥል ሰው እግዚአብሔርን እንደሚፀርፍ ነው፤ እናቱን የሚያሳዝናትም በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነው።