ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ልጄ ሆይ የምትሠራውን ሁሉ፥ በደግነት አድርገው፤ ከፍተኛ ስጦታዎችን ከሚያበረክት ሰው አብልጦ ትወደዳለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ልጄ ሆይ፥ ሥራህ በሃይማኖትህ ይገለጥ፤ እውነተኞች ሰዎችም ይወድዱሃል። ምዕራፉን ተመልከት |