ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመከራ ጊዜ እግዚአብሔር ያስታውስሃል፤ ፀሐይ እንደመታው ውርጭ ኃጢአቶችህ ይቀልጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በመከራህም ቀን ይታሰብልሃል፤ ፀሐይ በረድን እንደሚያቀልጠው ኀጢአቶችህ እንደዚሁ ይቀልጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |