ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፥ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፥
ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፤ አያሸትቱም፤
ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፤ አያሸቱም፤
የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።
በዚያም ማየትም ሆነ መስማት፥ መብላት ሆነ ማሽተት የማይችሉትን፥ በሰው እጅ ከእንጨትና ከድንጋይ የተሠሩትን አማልክት ታመልካላችሁ።