ስለዚህ ጌታ በእኛ ላይና እስራኤልን ያስተደድሩ በነበሩት ዳኞች ላይ፥ በንጉሦቻችን ላይ፥ በገዢዎቻችን ላይ፥ በእስራኤልና በይሁዳ ሰዎች ላይ ተናግሮት የነበረውን ፍርድ ፈጸመ።
“አምላካችን በእኛና እስራኤልን በገዙ መሳፍንቶቻችን ላይ፥ በነገሥታቶቻችን ላይና በመኳንንቶቻችን ላይ፥ በይሁዳና በእስራኤልም ሁሉ ላይ የተናገረውን ቃሉን አጸና።