ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ሌሎች አማልክትን በማገልገል፥ በጌታ አምላካችን ፊት ክፉውን ሁሉ በማድረግ፥ እያንዳንዳችን የገዛ ልባችንን ክፉ ሐሳብ ተከተልን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ክፉ እናደርግ ዘንድ ለባዕዳን አማልክት እየተገዛን እያንዳንዳችን በክፉ ልባችን ፈቃድ ሄድን። ምዕራፉን ተመልከት |