ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በሙሴ ሕግ ላይ በተጻፈው መሠረት በኢየሩሳሌም እንዳደረገው ከሰማይ በታች በየትም አልተደረገም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በሙሴ ኦሪት እንደ ተጻፈው በኢየሩሳሌም እንደ አደረገው ከሰማይ በታች ያልሆነ ክፉ ነገርን በእኛ ላይ ያመጣ ዘንድ፥ ቃሉን አጸና። ምዕራፉን ተመልከት |