ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “አምላካችን በእኛና እስራኤልን በገዙ መሳፍንቶቻችን ላይ፥ በነገሥታቶቻችን ላይና በመኳንንቶቻችን ላይ፥ በይሁዳና በእስራኤልም ሁሉ ላይ የተናገረውን ቃሉን አጸና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ስለዚህ ጌታ በእኛ ላይና እስራኤልን ያስተደድሩ በነበሩት ዳኞች ላይ፥ በንጉሦቻችን ላይ፥ በገዢዎቻችን ላይ፥ በእስራኤልና በይሁዳ ሰዎች ላይ ተናግሮት የነበረውን ፍርድ ፈጸመ። ምዕራፉን ተመልከት |