ጦብያም እንዲህ ይል ጀመረ፥ “አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ አንተ ቡሩክ ነህ፤ ቅዱስ ስምህም ይባረክ፤ ለዘለዓለሙም ይመሰገናል። ሰማያትና የፈጠርሃቸው ሁሉ ያመሰግኑሃል።
እርሷም ተነሣች፤ እንዲጠብቃቸው መጸለይና መለመን ጀመሩ፥ እንዲህም ሲል መጸለይ ጀመረ “የአባቶቻችን አምላክ ሆይ ብሩክ ነህ፤ ስምህም ለዘለዓለም ዓለም የተባረከ ነው፤ ሰማያትና የፈጠርካቸው ሁሉ ለዘለዓለም ይባርኩህ፤