ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሁለቱም በተዘጋባቸው ጊዜ ጦብያ ከአልጋው ተነሥቶ፥ “እኅቴ ተነሽ፤ እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ እንጸልይ” አላት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የሣራ ወላጆች ወጡና በሩን ከኋላቸው ዘጉት፤ በዚያን ጊዜ ጦብያ ከአልጋው ተነሣና ሣራን “እኀቴ ተነሽ ጌታችን ጸጋውንና ጥበቃውን እንዲያበዛልብ መጸለይና መለመን አለብን” አላት። ምዕራፉን ተመልከት |