ልጄ፥ በማኅፀን ባንተ ብዙ መከራ እንደ ተቀበለች አስብ፤ በሞተችም ጊዜ በእኔ ዘንድ ባንድ መቃብር ቅበራት።
ልጄ ሆይ አንተ ገና በማሕፀንዋ ሳለህ ለአንተ ብላ የደረሰባትን መከረ አስታውስ፥ በሞተችም ጊዜ ከጎኔ በአንድ መቃብር ውስጥ ቅበራት።