ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ልጄ ሆይ! በዘመኑ ሁሉ ፈጣሪህ እግዚአብሔርን አስበው፤ በደልንና ትእዛዙን መካድን አትውደድ፤ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ጽድቅን ሥራ፤ በዐመፅ መንገድም አትሂድ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ልጄ ሆይ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ለጌታ ታማኝ ሁን፥ ኃጢአትን ለመስራትና ሕጉን ለመተላለፍ አትፍቀድ፥ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ መልካም ሥራን ሥራ፥ መልካም ያልሆኑ መንገዶችን አትከተል፤ ምዕራፉን ተመልከት |