ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጠርቶም እንዲህ አለው፥ “ልጄ በሞትሁ ጊዜ በመልካሙ ቅበረኝ፤ እናትህንም ጠብቃት፤ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ አክብራት፤ የወደደችውንም አድርግላት፤ አታሳዝናትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህ ልጁን ጦቢያን ጠራና እንዲህ አለው፦ “ስሞት በክብር ቅበረኝ፥ እናትህን አክበራት፥ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ አትለያት፥ ደስ የሚላትን ሁሉ አድርግላት፥ በምንም ነገር አታሳዝናት፤ ምዕራፉን ተመልከት |