አንተ ግን ያን ሐሞት ያባትህን ዐይን ኳለው፤ በተኳለም ጊዜ ዐይኖቹን ያሻል፤ ብልዙም ከዐይኑ ይወጣል፤ በደኅናም ያያል።”
ሩፋኤል ጦብያን ወደ አባቱ ከመድረሱ በፊት እንዲህ አለው “የአባትህ ዐይኖች እንደሚከፈቱ አውቃለሁ፤