ልዝብ አንደበት ወንድማማችነትን ያበዛል፤ ልዝብ አፍም ወዳጅን ያበዛል።
መልካም አነጋገር ወዳጆችን ለማፍራት ያስችላል፤ ትሕትናን የተላበሰ አንደበት ወዳጃዊ መልስን ያስገኛል፤ አማካሪህ ግን ከሺ አንድ ይሁን።