ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 መልካም አነጋገር ወዳጆችን ለማፍራት ያስችላል፤ ትሕትናን የተላበሰ አንደበት ወዳጃዊ መልስን ያስገኛል፤ አማካሪህ ግን ከሺ አንድ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ልዝብ አንደበት ወንድማማችነትን ያበዛል፤ ልዝብ አፍም ወዳጅን ያበዛል። ምዕራፉን ተመልከት |